የጉበት (ሄፓታይቲስ) ቫይረስ

የጉበት (ሄፓታይቲስ) ቫይረስ በሽታዎች

ሄፓታይተስ ቢ ቫይረስ (Hepatitis B) የጉበት ቫይረሶች (hepatitis viruses) በተለምዶ የወፍ በሽታ ወይም ወፌ እየተባለ የሚጠራውን አይነት ህመም የሚያስከትሉ ቫይረሶች ናቸው። በዚህ ዘርፍ 5 ዋና ዋና ቫይረሶች አሉ፡፡ እነሱም ከእንግሊዘኛዉ አልፋቤት የመጀመሪያዎቹን 5 ሆሄያት (ኤ፣ቢ፣ሲ፣ዲ እና ኢን) በመጠቀም የተሰየሙ ናቸው።

የሄፓታይቲስ ቫይረስ ምልክቶች እና ጠንቆች

የሄፓታይቲስ ቢ ቫይረስ የሚያስከትላቸው የጉበት ችግሮች በሁለት አቢይ ምድብ ከፍሎ ማየት ይቻላል። እነሱም አጣዳፊ (acute hepatitis) እና ዘውታሪ(chronic hepatitis) የጉበት ቁጣ ወይም ቁስለት ናቸው። ከግምት ዉስጥ በማስገባት የተመሰረተ ሲሆን የመዳን እድላቸዉም እንዲሁ  ይለያያል።

የሄፓታይቲስ (የጉበት ቁጣ/ቁስለት) በሽታ

አጣዳፊ የጉበት ቁጣ ወይም ቁስለት በተለያዩ የጉበት ቫይረሶች አማካኝነት ሊመጣ የሚችል በሽታ ነው።ከዚህ አንጻር ሄፓታይቲስ ኤ (HAV) እና ሄፓታይቲስ ኢ (HEV) ቫይረሶች ዋነኞቹ የአጣዳፊ የጉበት ቁጣ ቁስለት አምጪዎች ናቸው፡፡ ሄፓታይቲስ ቢ እና ሄፓታይቲስ ሲ ቫይረሶች ደግሞ አጣዳፊም ዘዉታሪም የጉበቁጣ/ቁስለት በማምጣት ይታወቃሉ።

የሄፓታይቲስ ቫይረስ (Hepatitis C virus)

የሄፓታይቲስ ሲ ቫይረስ የአር ኤን ኤ (RNA- Ribonucleic acid) ቫይረስ ነው። ይህ ቫይረስ የሄፓሲቫይረስ (Hepacivirus) መደብ ብቸኛው ቫይረስ ነው::እንዲሁም ፍላቪቪሪዴ (Flaviviridae) ከሚባለው የቫይረስ ቤተሰብ ስር ይመደባል። ይህ ቫይረስ የተወሳሰበ የዘረ መል ቅርጽ አለው። የቫየርስ ምሁራን እና የመድሃኒት ቅመማ ባለሙያዎች የቫይረሱን ዉስብስብ ቅርጽ በማጥናት ፍቱን የሆኑ መድሃኒቶችን ለማግኘት ችለዋል፡፡

የሄፓታይቲስ ቫይረስ በሽታ አመጣጥ

የሄፓታይቲስ ሲ ቫይረስ የሰዉነት የበሽታ መከላከል ዜዴን በማምለጥ የሚታወቅ ቫይረስ ነው። በመሆኑም ሰዉነት ምንም እንኳን የጸረ ሄፓታይቲስ ሲ ቫይረስ ልከፍትን ለመከላከል የማይችል ሆኖ ነው የሚቀርው። ይህ ከሄፓታይቲስ ቢ አንቲቦዲ (ንጥረ ነገር) ቢያመርትም ቫይረሱን ለማስወገድ እንዲሁም ቀጣይ ቫይረስ ሰርፌስ አንቲቦዲ አንጻር ተቃራኒ ነው። ስለሆነም የጸረ ሄፓታይቲስ ሲቫይረስ አንቲቦዲ መገኘት የቫይረሱን መኖር እና መራባት ሲያመላክት የጸረ ሄፓታይቲስ ቢ ቫይረስ ሰርፌስ አንቲቦዲ መኖር ደግሞ ያለፈ እና የዳነ የሄፓታይቲስ ቢ ቫይረስን ያመላክታል።

የሄፓታይቲስ ቫይረስ ምልክቶች

የሄፓታይቲስ ሲ ቫይረስ ልክ እንደ ሄፓታይቲስ ቢ ሁሉ አጣዳፊ እና ዘውታሪ የጉበት ቁጣ/ቁስለት በማምጣት ይታወቃል።ምልክቶቹም ልክ እንደ ሄፓታይቲስ ቢ ቫይርስ ናቸው። በምልክት ላይ ተመስርቶ የጉበት ቫይረሱን አይነት ለመለየት አዳጋች ነው። ሆኖም የሄፓታይቲስ ሲ አጣዳፊ ቁስለት ከሄፓታይቲስ ቢ አንጻር ቀለል ያለ ነው።

  • ትኩሳት
  • የምግብ ፍላጎት መቀነስ
  • መድከም፣ የአይን ቢጫ መሆን
  • ተጠቃሽ የጉበት ቫይረስ (አጣዳፊ) ችግር ምልክቶች ናቸው፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *