ጤናዎን ጊዜና ቦታ ሳይገድብዎ በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ።

ጤናማ ክብደትን ለመጠበቅ በሽታዎችን ለመከላከል የሰውነትን ተግባራትንና የአእምሮ ጤናን ለማሻሻል ጤናማና የተመጣጠነ ምግብ ወሳኝ ነው።

አገልግሎቶቻችን

በባለሙያ የተዘጋጁ የተለያዩ የጤና ምክሮች

ስለ አካል ብቃት እንቅስቃሴ፣ ስለ ጤናማ አመጋገብና ስለተለያዩ በሽታዎች ጠቃሚ መረጃን በቀላሉ ያግኙ።

ለጤናማ ህይወት

የተስተካከለ ተክለ ሰውነት

ራስን ለመከላከል

ወደ 9253 ok ብለው በመላክ አገልግሎቱን በቀላሉ ያግኙ። አገልግሎቱን ሶስት ቀን በነጻ ከተጠቀሙ በኋላ በቀን ሁለት ብር ይከፍላሉ።

ጤናማ አመጋገብ

ጤናማ የአመጋገብ ልምድን ከእንቅስቃሴ ጋር ማጣመር ጥሩ ውጤት ያስገኛል።

የተመጣጠነ ምግብ አስፈላጊ የሆነው፦

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ

የአካል ብቃት እንቅስቃሴ ለጤናችን እጅግ አስፈላጊ ነው።

የአካል ጤናን ያሻሽላል

  • የልብ ጤና: የልብ እና የደም ስር ስርዓትን ያጠናክራል፣ የደም ግፊትንና ኮሌስትሮልን ይቆጣጠራል፣ ለልብ ህመም ተጋላጭነትን ይቀንሳል።

  • የሰውነት ክብደትን መቆጣጠር: ካሎሪዎችን ለማቃጠል ስለሚረዳ ከመጠን በላይ ውፍረትን ለመከላከልና ለመቀነስ ያግዛል።

  • የአጥንትና የጡንቻ ጥንካሬ: አጥንቶችንና ጡንቻዎችን ያጠነክራል፣ የመገጣጠሚያ ህመሞችን ይቀንሳል፣ ሰውነትን ብርቱ ያደርጋል።

በላይ ይዘቶች
0
ይቀላቀሉን

አገልግሎቱን ለማግኘት ፍላጎት አለዎት? አሁኑኑ ይመዝገቡ